የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ የማርበርግ የትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን አረጋገጡፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን እንዳሉት እስካሁን በበሽታው የተያዘ አንድ ሰው ብቻ ተገኝቷል።በዚህም በታንዛኒያ የማርበርግ በሽታ ለሁለተኛ ጊዜ ተከስቷል ሲሉ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረኢየሱስ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቷ የሀገሪቱ መንግስት በርካታ ሰዎች በማርበርግ ትኩሳት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ እንደሚታመን የሚገልጹ ዘገባዎች መውጣታቸውን ተከትሎ በርካታ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ እርምጃዎችን መውሰዱን ጠቅሰዋል።ባለፈው ሳምንት ዶክተር ቴድሮስ በታንዛኒያ በማርበርግ ትኩሳት ስምንት ሰዎች ሞተዋል መባሉን ተናግረዋል። በኋላም የታንዛኒያ የጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን አስተባብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ የማርበርግ የትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን አረጋገጡ
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ የማርበርግ የትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ የማርበርግ ትኩሳት መከሰቱን አረጋገጡፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን እንዳሉት እስካሁን በበሽታው የተያዘ አንድ ሰው ብቻ ተገኝቷል።በዚህም በታንዛኒያ የማርበርግ በሽታ ለሁለተኛ ጊዜ ተከስቷል ሲሉ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና... 21.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-21T16:11+0300
2025-01-21T16:11+0300
2025-01-21T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በአገሪቱ የማርበርግ የትኩሳት በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን አረጋገጡ
16:11 21.01.2025 (የተሻሻለ: 18:14 21.01.2025)
ሰብስክራይብ