የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ  የዩክሬንን ግጭት በፍጥነት እንዲቆም ለመስራት ቃል ገቡ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ  የዩክሬንን ግጭት በፍጥነት እንዲቆም ለመስራት ቃል ገቡ "ኔቶ የበለጠ ገንዘብ መክፈል አለበት። ኔቶ አምስት በመቶ መክፈል አለበት። በዩክሬን ጦርነት ከኔቶ 200 ቢሊዩን ዶላር በላይ አውጥተናል። ይሄ አስቂኝ ነው ምክንያቱም እነርሱ በጣም የሚጎዳው። በመሀከላችን ውቅያኖስ አለ። በዚህ ላይ እኛ ከኔቶ በላይ 200 ቢሊዩን ዶላር አውጥተናል። ይህንን ማስተካከል አለባቸው" በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0