ናይጄሪያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ የአፍሪካ የመጀመሪያውን ዩንቨርስቲ ልትከፍት ነውበኢፔ ሌጎስ ሊከፈት የታሰበው የዊኒ ተቋም ፣ ለናይጄሪያ ወጣቶች የተሻሻለ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስልጠና በመስጥት ሀገሪቷን በቴክኖሎጂ መር የፈጠራ ስራ ላይ አለምን የሚመሩ ሰዎችን ለመፍጠር አላማ መያዙን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። ኳታር ውስጥ በሚገኘው ቀዳሚ አርቴፊሻል ኢንተለጅንስ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በሚሰራው ዩንቨርስቲ በማየት የተጀመረው የዊኒ ዩንቨርስቲ የስራ አጥ ቁጥርን በመቀነስ በአፍሪካ ውስጥ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ መልካ ምድር መፍጠርን በእቅድ ይዞ ተነስቷል። በናይጄሪያ ናሽናል ዩንቨርስቲ ኮሚሽን የተደገፈዉ ይህ ፕሮጀከት ከጎርጎሮሳውያኑ 2016 ጀምሮ በልማት ላይ ነበር። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ፣ ቡሎክቼይን ፣ ክላውድ ኮምፒቲንግ ፣ እና ማሽን ትምህርት በመስጠት ዊና ዩንቨርሲቲ ሌጎስን የአፍሪካ ሲልከን ቫሊ የማድረግ እቅድ ይዞ ተነስቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ የአፍሪካ የመጀመሪያውን ዩንቨርስቲ ልትከፍት ነው
ናይጄሪያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ የአፍሪካ የመጀመሪያውን ዩንቨርስቲ ልትከፍት ነው
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ የአፍሪካ የመጀመሪያውን ዩንቨርስቲ ልትከፍት ነውበኢፔ ሌጎስ ሊከፈት የታሰበው የዊኒ ተቋም ፣ ለናይጄሪያ ወጣቶች የተሻሻለ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስልጠና በመስጥት ሀገሪቷን በቴክኖሎጂ መር... 21.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-21T12:15+0300
2025-01-21T12:15+0300
2025-01-21T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ የአፍሪካ የመጀመሪያውን ዩንቨርስቲ ልትከፍት ነው
12:15 21.01.2025 (የተሻሻለ: 12:44 21.01.2025)
ሰብስክራይብ