በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን በጋዛ ሰርጥ ወደ ሚገኙ መኖሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ነውስፑትኒክ ራፋህ ወደ ሚገኝ መኖሪያቸው እየተመለሱ የሚገኙ ፍልስጤማውያንን አነጋግሯል። በመኪና ፣ በጋሪ ፣ በሞተር ሳይክል እና በእግር እየተጓዙ ባሉ ሰዎች ጎዳናው ተሞልቷል። " ቤት ማግኘት እፈልጋለሁ ፣ የተወሰነ እንቅልፍ ማግኘት እፈልጋለሁ፣ ከአየር ጥቃት እና ድብደባዎች እንዲሁም ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች እረፍት ማድረግ እፈልጋለሁ። ባለፈው ከአመት እና ከዛ በላይ የተፈጠረውን ለሚያውቅ እንቅልፍ መድሀኒት ነው" በማለት የራፋህ ነዋሪ የሆነው ሳሚር አል ናህላ ለስፑትኒክ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን በጋዛ ሰርጥ ወደ ሚገኙ መኖሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ነው
በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን በጋዛ ሰርጥ ወደ ሚገኙ መኖሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ነው
Sputnik አፍሪካ
በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን በጋዛ ሰርጥ ወደ ሚገኙ መኖሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ነውስፑትኒክ ራፋህ ወደ ሚገኝ መኖሪያቸው እየተመለሱ የሚገኙ ፍልስጤማውያንን አነጋግሯል። በመኪና ፣ በጋሪ ፣ በሞተር ሳይክል እና በእግር እየተጓዙ ባሉ ሰዎች ጎዳናው... 21.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-21T11:42+0300
2025-01-21T11:42+0300
2025-01-21T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን በጋዛ ሰርጥ ወደ ሚገኙ መኖሪያ ቤቶቻቸው እየተመለሱ ነው
11:42 21.01.2025 (የተሻሻለ: 12:14 21.01.2025)
ሰብስክራይብ