ሞስኮ ከአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ጋር በዩክሬን ግጭት ዙርያ ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆነች ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ ከአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ጋር በዩክሬን ግጭት ዙርያ ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆነች ፑቲን ተናገሩ በሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ምክክሩ የአጭር ጊዜ እርቅ ሳይሆን የክልሉን ሕዝቦች ሕጋዊ መብት ማክበር ላይ የተመሠረተ የረዥም ጊዜ ሰላም መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0