ሩሲያ በሽብርተኝነት በተከሰሱ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ከፈተች ጥር 2025 በሩስኮዬ ፖርችኖይ በምድር ቤት ውስጥ ተደብቀው የነበሩ ቢያንስ ሰባት ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል ተብሎ ይታመናል ሲል የምርመራ ባለስልጣኑ ገልጿል። በኩርስክ ክልል በቅርቡ ነፃ በወጣው ሩስኮዬ ፖርችኖይ መንደር፤ ቢያንስ ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን በመግደል በአሸባሪነት በተጠረጠሩ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ተጀምሯል። የሩሲያ ሴቨር (ሰሜን) ጦር ቡድን በኩርስክ ክልል ሱድዛ አውራጃ በሚገኘው መንደር በመኖሪያ ቤታቸው ምድር ቤት ውስጥ፤ አረጋውያንን ጨምሮ በገመድ የታሰሩ እና ስቃይ የደረሰባቸው የሲቪሎች አስከሬን ማግኘታቸውን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የዩክሬን ኃይሎች ከአካባቢው መውጣት ያልቻሉትን ነዋሪዎች በማሰቃየት፤ ምድር ቤት አስገብተው የእጅ ቦምቦች እንደወረወሩባቸውም ነው የተገለጸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በሽብርተኝነት በተከሰሱ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ከፈተች
ሩሲያ በሽብርተኝነት በተከሰሱ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ከፈተች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በሽብርተኝነት በተከሰሱ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ከፈተች ጥር 2025 በሩስኮዬ ፖርችኖይ በምድር ቤት ውስጥ ተደብቀው የነበሩ ቢያንስ ሰባት ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል ተብሎ ይታመናል ሲል የምርመራ ባለስልጣኑ ገልጿል። በኩርስክ ክልል... 20.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-20T10:18+0300
2025-01-20T10:18+0300
2025-01-20T10:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий