በሰሜን ናይጄሪያ የደረሰው አሳዛኝ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ70 በላይ የሰዎች ህይወትን ቀጠፈ በኒጀር ክልል የተከሰተው አደጋ ባለፈው ጥቅምት ወር በጂጋዋ ግዛት የ147 ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈው ተመሳሳይ ፍንዳታ በኋላ የመጣ ነው። ብሔራዊ የድንገተኛ አደጋ መከላከል ባለስልጣን ከ70 በላይ አስከሬኖች መገኘታቸውን፣ 56 ግለሰቦች መቁሰላቸውን እና ከ15 በላይ ሱቆች መውደማቸውን አስታውቋል። ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ሟቾችን የመፈለግ ስራ ቀጥሏል። በኒጀር ክልል የፌደራል የመንገድ ደኅንነት ዋና አዛዥ ኩማር ሱክዋም፤ እንደተናገሩት አብዛኞቹ ተጎጂዎች የፈሰሰውን ነዳጅ ለመሰብሰብ የሞከሩ ደሃ የአካባቢው ነዋሪዎች ናቸው። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ማጥፋት እንደቻሉም ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሰሜን ናይጄሪያ የደረሰው አሳዛኝ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ70 በላይ የሰዎች ህይወትን ቀጠፈ
በሰሜን ናይጄሪያ የደረሰው አሳዛኝ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ70 በላይ የሰዎች ህይወትን ቀጠፈ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ናይጄሪያ የደረሰው አሳዛኝ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ70 በላይ የሰዎች ህይወትን ቀጠፈ በኒጀር ክልል የተከሰተው አደጋ ባለፈው ጥቅምት ወር በጂጋዋ ግዛት የ147 ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈው ተመሳሳይ ፍንዳታ በኋላ የመጣ ነው። ብሔራዊ የድንገተኛ... 19.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-19T15:25+0300
2025-01-19T15:25+0300
2025-01-19T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሰሜን ናይጄሪያ የደረሰው አሳዛኝ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ከ70 በላይ የሰዎች ህይወትን ቀጠፈ
15:25 19.01.2025 (የተሻሻለ: 15:44 19.01.2025)
ሰብስክራይብ