🪖 ካርኮቭ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መቀመጫ እንደተመታ የሩሲያ የህቡዕ መረብ አስታወቀ በካርኮቭ ከተማ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መጠለያ መመታቱን፤ ኒኮላይቭ የሚገኘው የሩሲያ ድጋፊ የህቡዕ መረብ አስተባባሪ ሰርጌይ ሌቬዴቭ ቅዳሜ እለት ለስፑትኒክ ተናግሯል። "በካርኮቭ ያለው የተቃውሞ ንቅናቄ የተሳካ ጥቃት እንደተካሄደ አስታውቋል" ብሏል። መጠለያው ከካርኮቭ ወጣ ብሎ በቀድሞ የእረፍት ካምፕ ውስጥ እንደሚገኝ የገለጸው ሌቬዴቭ፤ የአካባቢው ነዋሪዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የውጭ ወታደራዊ ሃይሎችን እንደተመለከቱ እና አንዳንዶቹ ስፓኒሽ ቋንቋ ተናጋሪ ሳይሆኑ እንደማይቀሩ ገልጿል። ከጥቃቱ በኋላ በመጠለያው ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ እንደተነሳ እና ወደ 12 የሚጠጉ አምቡላንሶች፣ በርካታ የእሳት አደጋ ሰራተኞችች እና የዩክሬን ወታደሮች ወደ ቦታው ላይ እየተሰማሩ እንደሆነ አስተባባሪው አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 ካርኮቭ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መቀመጫ እንደተመታ የሩሲያ የህቡዕ መረብ አስታወቀ
🪖 ካርኮቭ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መቀመጫ እንደተመታ የሩሲያ የህቡዕ መረብ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
🪖 ካርኮቭ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መቀመጫ እንደተመታ የሩሲያ የህቡዕ መረብ አስታወቀ በካርኮቭ ከተማ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መጠለያ መመታቱን፤ ኒኮላይቭ የሚገኘው የሩሲያ ድጋፊ የህቡዕ መረብ አስተባባሪ ሰርጌይ ሌቬዴቭ... 19.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-19T14:36+0300
2025-01-19T14:36+0300
2025-01-19T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 ካርኮቭ አቅራቢያ የዩክሬን ጦር የውጭ ቅጥረኞች መቀመጫ እንደተመታ የሩሲያ የህቡዕ መረብ አስታወቀ
14:36 19.01.2025 (የተሻሻለ: 15:14 19.01.2025)
ሰብስክራይብ