ዓመታዊው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው

ሰብስክራይብ
ዓመታዊው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ የሚከበረው የጥምቀት በዓል፤ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ጎንደር፣ ላሊበላ እና አዲስ አበባ በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል ይጠቀሳሉ። በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ጥር 11 ቀን በድምቀት ይከበራል። ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ ፣ ጆርዳን እና ሩሲያ ጥምቀትን በማክበር በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ሀገራት ናቸው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዮች መልካም የጥምቀት በዓል ይመኛል! መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0