በሰሜን ናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ተሸከርካሪ ፈንድቶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ በናይጄሪያ ኒጀር ግዛት የነዳጅ ጫኝ ታንከር ሹፌር ተሽከርካሪውን መቆጣጠር ባለመቻሉ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደተገለበጠ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ነዳጁ መንገዱ ላይ መፍሰሱን ተከትሎ በአካባቢው የነበሩ በርካታ ነዋሪዎች ነዳጁን ለመሰብሰብ ሲሞክሩ በድንገት ፍንዳታው ተከስቷል። እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፤ እሳቱ በአቅራቢያ የነበሩ መኪኖች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ሱቆችን በእሳት ነበልባል ገርፏል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር መሐመድ ኡማሩ ባጎ በክስተቱ ማዘናቸውን ገልፀው ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሰሜን ናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ተሸከርካሪ ፈንድቶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
በሰሜን ናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ተሸከርካሪ ፈንድቶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ተሸከርካሪ ፈንድቶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ በናይጄሪያ ኒጀር ግዛት የነዳጅ ጫኝ ታንከር ሹፌር ተሽከርካሪውን መቆጣጠር ባለመቻሉ መስቀለኛ መንገድ ላይ እንደተገለበጠ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ነዳጁ... 18.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-18T19:29+0300
2025-01-18T19:29+0300
2025-01-18T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሰሜን ናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ተሸከርካሪ ፈንድቶ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
19:29 18.01.2025 (የተሻሻለ: 19:44 18.01.2025)
ሰብስክራይብ