ናይጄሪያ ብሪክስን በአጋርነት የተቀላቀለች ዘጠነኛዋ ሀገር ሆነች

ሰብስክራይብ
ናይጄሪያ ብሪክስን በአጋርነት የተቀላቀለች ዘጠነኛዋ ሀገር ሆነች "የብራዚል መንግሥት የብሪክስን ፕሬዝዳንትነትበጊዚያዊነት እንደመያዙ፤ ናይጄሪያ የካቲት 9 ቀን ስብስቡን በአጋርነት እንደተቀላቀለች ያስታውቃል። የብራዚል መንግሥት የናይጄሪያን ውሳኔ በደስታ ይቀበላል" ሲል የብራዚል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል። በዚህም ናይጄሪያ ከቤላሩስ፣ ቦሊቪያ፣ ኩባ፣ ካዛኪስታን፣ ማሌዢያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤኪስታንን በመቀጠል ዘጠነኛዋ የብሪክስ አጋር ሀገር ሆናለች። ብሪክስ በሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ እና ብራዚል በ2006 የተመሠረተ የሀገራት ስብስብ ነው። ደቡብ አፍሪካ በ2011 ነበር ህብረቱን የተቀላቀለችው። ከ2024 መጀመሪያ ጀምሮ በርካታ ሀገራት ብሪክስን ተቀላቅለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0