በኢራን ቴህራን በከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስት ዳኞች ላይ ያነጣጠረ የመሳሪያ ጥቃት ተፈጸመ

ሰብስክራይብ
በኢራን ቴህራን በከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስት ዳኞች ላይ ያነጣጠረ የመሳሪያ ጥቃት ተፈጸመ ከዳኞች ሁለቱ ሲገደሉ፤ ሶስተኛው ዳኛ ቆስለው በህክምና ላይ እንደሚገኙ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0