የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ ካደረጉት ድርድር በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎችበቭላድሚር ፑቲን የተሰጡ መግለጫዎች፦ 🟠 በሩሲያ እና ኢራን መካከል ያለው ግንኙነት መጠነ ሰፊ እና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ነው። 🟠 የሀገራቱ ሁሉን አቀፍ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት "ትልቅ ግቦችን" አስቀምጧል። 🟠 ሩሲያ እና ኢራን የጋራ ግብይቶችን በአብዛኛው በብሔራዊ ገንዘቦች መፈፀም ጀምረዋል። 🟠 ሁለቱ ሀገራት ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓቶችን በማስተሳሰር ላይ ይገኛሉ። 🟠 የሞስኮ እና ቴህራን የውጭ ፖሊሲ አቋም በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ ነው። በማሱድ ፔዝሽኪያን የተሰጡ መግለጫዎች፡- 🟠 ከሩሲያ ጋር የተደረገው አዲስ ስምምነት በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል። 🟠 ኢራን በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለው ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲያገኝ ትደግፋለች። 🟠 ሩሲያ እና ኢራን ያለ ውጫዊ ተጽእኖና ከውቅያኖስ ባሻገር የሚመጡ ምክሮችን መስማት ሳያስፈልጋቸው ትብብር መፍጠር ይችላሉ። 🟠 ሞስኮ እና ቴህራን ለሁለትዮሽ ግንኙነት እንቅፋት የሆኑ ተግዳሮቶችን በሙሉ ለማስወገድ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ ካደረጉት ድርድር በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች
የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ ካደረጉት ድርድር በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ ካደረጉት ድርድር በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎችበቭላድሚር ፑቲን የተሰጡ መግለጫዎች፦ 🟠 በሩሲያ እና ኢራን መካከል ያለው ግንኙነት መጠነ ሰፊ እና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ነው። 🟠 የሀገራቱ ሁሉን አቀፍ... 17.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-17T19:05+0300
2025-01-17T19:05+0300
2025-01-17T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ ካደረጉት ድርድር በኋላ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች
19:05 17.01.2025 (የተሻሻለ: 19:44 17.01.2025)
ሰብስክራይብ