የፓትሪስ ሉሙምባ የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት በሞስኮ ተካሄደ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጀግና ከስልሳ አራት አመታት በፊት ነበር በ35 ዓመቱ የተገደለው። በሩሲያ የፓትሪስ ሉሙምባ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዛሬው እለት በሀውልቱ ላይ አበባ አኑረዋል። በሩሲያ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኢቫን ቫንጉ ንጊምቢ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የፓትሪስ ሉሙምባ የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት በሞስኮ ተካሄደ
የፓትሪስ ሉሙምባ የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት በሞስኮ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የፓትሪስ ሉሙምባ የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት በሞስኮ ተካሄደ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጀግና ከስልሳ አራት አመታት በፊት ነበር በ35 ዓመቱ የተገደለው። በሩሲያ የፓትሪስ ሉሙምባ የሕዝቦች ወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዛሬው እለት በሀውልቱ ላይ አበባ... 17.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-17T16:14+0300
2025-01-17T16:14+0300
2025-01-17T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий