የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በክሬምሊን ውይይት ማድረግ ጀመሩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና ኢራን ፕሬዝዳንቶች በክሬምሊን ውይይት ማድረግ ጀመሩበውይይቱ ወቅት አዲሱ የሩሲያ እና ኢራን ስምምነት በሁሉም የትብብር ዘርፎች ላይ ተጨማሪ መነቃቃትን ይፈጥራል ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል። ሩሲያ እና ኢራን የኒውክሌር ኃይልን ጨምሮ የጋራ ፕሮጀክቶችን መተግበራቸውን ቀጥለዋል ያሉት ፑቲን፤ በቀጣይ ሌሎች ፕሮጀክቶች ሊኖሩ እንደሚችሉም ጠቁመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0