በተያዘው የፈረንጆቹ ጥር ወር ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሩሲያ በሀገሪቱ ኩርስክ ግዛት አራት መንደሮችን እንዳስለቀቀች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በተያዘው የፈረንጆቹ ጥር ወር ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሩሲያ በሀገሪቱ ኩርስክ ግዛት አራት መንደሮችን እንዳስለቀቀች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀእነዚህም አሌክሳንድሪያ፣ ሊዮኒዶቮ፣ ሩስኮዬ ፖሬችኖይ እና ክሩግልንኮዬ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0