የሩሲያ ወታደሮች በኩርስክ ክልል የሚያካሂዱት ጥቃት በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለና ጠላት ተጠባባቂዎችን ቢያዛውርም ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በኩርስክ ክልል የሚያካሂዱት ጥቃት በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለና ጠላት ተጠባባቂዎችን ቢያዛውርም ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ በአጠቃላይ በዩክሬን የጦር ኃይሎች ተይዞ ከነበረው (1,268 ስኩዌር ኪሎ ሜትር) የክልሉ መሬት፤ 63.2% (801 ስኩዌር ኪሎ ሜትር) የሚሆነው ነፃ ወጥቷል። በተጨማሪም የዩክሬን ጦር የሩሲያን ጥቃት ለማስቆም በኩርስክ ክልል በበርዲን እርሻ አቅጣጫ የወሰደው የመልሶ ማጥቃት በጥር ወር መቀልበሱን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0