ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ፓርላማው አፀደቀየአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህር እና በዩንቨርስቲው የማርኬቲንግ እና ኮሚኒኬሽን ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ነበር ለባለስልጣኑ ሀላፊ እንዲሆኑ በእጩነት የቀረቡት። ፖርላማው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ ሹመቱን አፅድቆታል በማለት የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ፓርላማው አፀደቀ
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ፓርላማው አፀደቀ
Sputnik አፍሪካ
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ፓርላማው አፀደቀየአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህር እና በዩንቨርስቲው የማርኬቲንግ እና ኮሚኒኬሽን ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) በጠቅላይ... 15.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-15T19:58+0300
2025-01-15T19:58+0300
2025-01-15T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ፓርላማው አፀደቀ
19:58 15.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 15.01.2025)
ሰብስክራይብ