ፍሬሊሞ ዳንኤል ቻፖ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀሙ የ48 አመቱ የቀድሞ ጋዜጠኛ በበአለ ሲመቱ ወቅት " ያለኝ ኃይል በሙሉ ሀገሬን ለመከላከል ፣ አንድነት ለማምጣት እና ለማስረፅ ፣ የሰብአዊ መብቶችን ለመጠበቅ ፣ ዲሞክራሲን ለማምጣት እና ለሞዛምቢክ ህዝቦች ሁለንተናዊ እድገት እሰራለሁ" በማለት ቃል ገብቷል። ይህ በአለ ሲመት ተካሄደው የፕሬዝዳንታው የምርጫ ውጤትን ባልተቀበሉ ተቋዋሚዎች የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ወደ ደም አፍሳሽ ረብሻ ተቀይሮ ለወራት ከቆየ በኋላ ነው። ቀደም ሲል የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲርል ራማፎሳ ፤ የደቡባዊ አፍሪካን የልማት ህብረተሰብ በመወከል ባደረጉት ንግግር ቡድናቸው ሞዛምቢክ ያጋጠማትን አሁናዊ የፖለቲካ ቀዉስ እንድትወጣ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ተናግረው ነበር።ምስል ከማህበራዊ ትስስር ገፆችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፍሬሊሞ ዳንኤል ቻፖ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀሙ
ፍሬሊሞ ዳንኤል ቻፖ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀሙ
Sputnik አፍሪካ
ፍሬሊሞ ዳንኤል ቻፖ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሀላ ፈፀሙ የ48 አመቱ የቀድሞ ጋዜጠኛ በበአለ ሲመቱ ወቅት " ያለኝ ኃይል በሙሉ ሀገሬን ለመከላከል ፣ አንድነት ለማምጣት እና ለማስረፅ ፣ የሰብአዊ መብቶችን ለመጠበቅ ፣ ዲሞክራሲን ለማምጣት... 15.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-15T18:59+0300
2025-01-15T18:59+0300
2025-01-15T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий