የዚምባብዌ መንግስት የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ የስልጣን ዘመንን ከጎርጎሮሳውያኑ 2028 በኋላ ለማራዘም ዝግጁ ነውየኤመርሰን ምናንጋግዋ የሥልጣን ዘመንን እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2030 ድረስ የማራዘም ዕድል አለ፤ ይህም ከህዝብ ፍላጎት ጋር የሚስማማ ነው ሲሉ የፍትህ፣ የሕግና የፓርላማ ጉዳዮች ሚኒስትር ዚያምቢ ዚያምቢ ገልጸው፤ መመሪያ ሲሰጥ ማሻሻያዎች እንደሚደረጉ ተናግረዋል።ህዝቡ የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ዘመን ማራዘም ከፈለገ እንደሚፈፀም በመግለጽ የዚምባብዌን ዴሞክራሲያዊ መርሆዎችን አጽንኦት ሰጥተውበታል። ፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ቢሆኑም ህዝቡ ከፈለገ የስልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ዚያምቢ ተናግረዋል።የዚምባብዌ ገዢ ፓርቲ ዛኑ ፒ ኤፍ ባለፈው ዓመት በቡላዋዮ በተካሄደው ጉባኤው የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ዘመን በማራዘም እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች እንዲያጠናቅቅ ወስኗል።ተቃዋሚዎችም የዚምባብዌ ህዝብ ድጋፍ ካለው ፕሬዚዳንቱ በስልጣን ላይ መቆየት እንዳለባቸው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዚምባብዌ መንግስት የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ የስልጣን ዘመንን ከጎርጎሮሳውያኑ 2028 በኋላ ለማራዘም ዝግጁ ነው
የዚምባብዌ መንግስት የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ የስልጣን ዘመንን ከጎርጎሮሳውያኑ 2028 በኋላ ለማራዘም ዝግጁ ነው
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ መንግስት የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ የስልጣን ዘመንን ከጎርጎሮሳውያኑ 2028 በኋላ ለማራዘም ዝግጁ ነውየኤመርሰን ምናንጋግዋ የሥልጣን ዘመንን እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2030 ድረስ የማራዘም ዕድል አለ፤ ይህም ከህዝብ ፍላጎት ጋር የሚስማማ ነው ሲሉ... 15.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-15T18:30+0300
2025-01-15T18:30+0300
2025-01-15T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዚምባብዌ መንግስት የፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ የስልጣን ዘመንን ከጎርጎሮሳውያኑ 2028 በኋላ ለማራዘም ዝግጁ ነው
18:30 15.01.2025 (የተሻሻለ: 18:44 15.01.2025)
ሰብስክራይብ