በሰሜንምእራብ ታንዛኒያ የማርቡርግ ቫይረስ እንደሆነ በተጠረጠረ ወረርሺኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ስምንቱ መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀባለፈው ጥር ሁለት ነበር ፤ የአለም የጤና ድርጅት በታንዛኒያ ካጌራ ክልል ከፍተኛ ትኩሳት እና መድማት የታየባቸው በማርቡርግ በሽታ መያዛቸውን ስለተጠረጠሩ ሰዎች መረጃዎችን የተቀበለው። በትላንትናው እለት ድርጅቱ ተጠርጣሪዎቹ በእርግጠኝነት መያዛቸውን ለማረጋገጥ ናሙና ሰጥቶ ውጤት በመጠበቅ ላይ መሆኑን እና ከተጠርጣሪዎቹ አቅራቢያ ያሉትን ሰዎች በመከታተል ላይ መሆኑን ያሳወቀዉ። ከዚህ ቀደም የማርቡርግ ወረርሺኝ ካጌራ ጋር ድንበር በምትጋራው ሀገረ ሩዋንዳ ተከስቶ ሲሆን ወረርሽኙ ከተገታበት የጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 20 በፊት 66 ሰዎችን ይዞ 15 በቫይረሱ ሞተዋል። ቫይረሱ ከሰው ወደሰው የሚተላለፈው በደም እና ፈሳሽ ንክኪ ነዉ። በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በመጋቢት 2023 በካጌራ ተከስቶ የነበረው ይሀው ቫይረስ ሁለት ወር ያህል ቆይቶ ስድስት ሰዎች በበሽታው መሞታቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሰሜንምእራብ ታንዛኒያ የማርቡርግ ቫይረስ እንደሆነ በተጠረጠረ ወረርሺኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ስምንቱ መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
በሰሜንምእራብ ታንዛኒያ የማርቡርግ ቫይረስ እንደሆነ በተጠረጠረ ወረርሺኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ስምንቱ መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜንምእራብ ታንዛኒያ የማርቡርግ ቫይረስ እንደሆነ በተጠረጠረ ወረርሺኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ስምንቱ መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀባለፈው ጥር ሁለት ነበር ፤ የአለም የጤና ድርጅት በታንዛኒያ ካጌራ ክልል ከፍተኛ ትኩሳት እና መድማት... 15.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-15T15:33+0300
2025-01-15T15:33+0300
2025-01-15T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሰሜንምእራብ ታንዛኒያ የማርቡርግ ቫይረስ እንደሆነ በተጠረጠረ ወረርሺኝ ከተያዙ ዘጠኝ ሰዎች ስምንቱ መሞታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
15:33 15.01.2025 (የተሻሻለ: 16:04 15.01.2025)
ሰብስክራይብ