አሸባሪዎች በናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ" ቅድሚያ የወጡት ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት በጥቃቱ ከተገደሉት 40 ገበሬዎች ውጭ ጥቃቱን በማምለጥ ወዳልታወቀ ቦታ የሸሹት ገበሬዎች ከቀሪ ቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ እየተፈለጉ ይገኛሉ" በማለት የቡርኖ ግዛትን የኢንፎርሜሽን ኮሚሽነር ኡስማን ታር ዋቢ በማድረግ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።ይህ ጥቃት የተከሰተው በቦርኖ ግዛት ፤ በዱምባ ክልል ከቻድ ድንበር አቅራቢያ ለገበሬዎች በተለየ ከጥቃት ነፃ አካባቢ ውጭ የታጣቂዎቹ እና ከመሬት በታች ያለ ማእድን ባለበት ቦታ ነው እንደ ታር መግለጫ።የቦርኖ ግዛት መንግስት የናይጀሪያን ወታደሮች በአካባቢው የሚገኙ ጂሃዲስቶችን ( የምእራብ አፍሪካ ግዛት እስላሚክ ስቴት)* እንዲያጠፏቸው ትእዛዝ አስተላልፏል።" የቦርኖ ግዛት አስተዳዳሪ ፕሮፌሰር ባባጋና ኡማራ ዙሉም ጥቃቱን ያወገዙ ሲሆን በተጨማሪም የሃዲን ካአይ የጦር መኮንኖች እና ባለሙያዎች በዱምባ አካባቢ እና በቻድ ሀይቅ አካባቢ ያሉትን ጥቃት አድራሾች ዱካ በመከታተል እንዲደመሰሱ ጥሪ አቅርበዋል" በማለት ባለስልጣኑ አስረድተዋል።* በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት የታገደ የአሸባሪ ቡድንበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሸባሪዎች በናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ
አሸባሪዎች በናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
አሸባሪዎች በናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ" ቅድሚያ የወጡት ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት በጥቃቱ ከተገደሉት 40 ገበሬዎች ውጭ ጥቃቱን በማምለጥ ወዳልታወቀ ቦታ የሸሹት ገበሬዎች ከቀሪ ቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ... 15.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-15T12:07+0300
2025-01-15T12:07+0300
2025-01-15T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሸባሪዎች በናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት 40 ገበሬዎችን መግደላቸውን ባለስልጣናት አስታወቁ
12:07 15.01.2025 (የተሻሻለ: 12:44 15.01.2025)
ሰብስክራይብ