ፕሬዝዳንት ፑቲንና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 ጀምሮ ቀጥተኛ ያልሆነ የግኑኝነት መስመራቸውን እንዳስቀጠሉ ተገለጸሩሲያ በዩክሬን ውስጥ ልዩ ኦፕሬሽን ከጀመረች ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ መሪዎች ቀጥተኛ ያልሆነ ግኑኝነታቸውን እንዳስቀጠሉ ሆኖም ከዘመቻው በኋላ ቀጥተኛ ግንኙነት አለማድረጋቸውን ዘ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሳውቋል።ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ጋር ባለፈው ዓመት ባካሄዱት ቃለ መጠየቅ ከየካቲት 2022 በኋላ ከባይደን ጋር አለመነጋገራቸውን ገልጸው ነበር። በተመሳሳይ ወቅት ሩሲያ እና አሜሪካ "የተወሰኑ ግኑኝነቶች" እንደነበሯቸው ፕሬዝዳንቱ አስረድተዋል። ህትመቱ ጨምሮም በአሜሪካ የደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን አነሳሽነት ሚስጥራዊ ተከታታይ የስልክ ጥሪዎች ከክሬሚሊን አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ጋር መደረጉን ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ፑቲንና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 ጀምሮ ቀጥተኛ ያልሆነ የግኑኝነት መስመራቸውን እንዳስቀጠሉ ተገለጸ
ፕሬዝዳንት ፑቲንና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 ጀምሮ ቀጥተኛ ያልሆነ የግኑኝነት መስመራቸውን እንዳስቀጠሉ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ፑቲንና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ጋር ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 ጀምሮ ቀጥተኛ ያልሆነ የግኑኝነት መስመራቸውን እንዳስቀጠሉ ተገለጸሩሲያ በዩክሬን ውስጥ ልዩ ኦፕሬሽን ከጀመረች ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ መሪዎች ቀጥተኛ ያልሆነ ግኑኝነታቸውን... 14.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-14T19:38+0300
2025-01-14T19:38+0300
2025-01-14T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፕሬዝዳንት ፑቲንና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 2022 ጀምሮ ቀጥተኛ ያልሆነ የግኑኝነት መስመራቸውን እንዳስቀጠሉ ተገለጸ
19:38 14.01.2025 (የተሻሻለ: 22:14 14.01.2025)
ሰብስክራይብ