የዩኬ መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያርፉበትን የሆቴል ቁጥር በመጪው መጋቢት ለመቀነስ ማቀዱ ተነገረ"በመጪዉ መጋቢት መጨረሻ ዘጠኝ ሆቴሎችን ለመዝጋት እቅድ ተይዟል። በስድስት ጨምሮ የነበረው የነበረው ቁጥር በመጪው መጋቢት ይቀንሳል" ሲሉ የዩኬ ምክትል የሀገር ውስጥ ጉዳዩች ሚኒስትር አንጌላ ኤግል ለፓርላማ ተናግረዋል።መንግስት የጥገኝነት ጥያቄ ስርዓትን በማሻሻል እና የድንበር ላይ የፀጥታ ዕዞችን በመፍጠር ሕገ-ወጥ የሰው አስተላላፊዎችን ለመዋጋት እና የጥገኝነት ጠያቂዎችን ቁጥር የመቀነስ እቅድ እንዳለው ጨምረው ገልጸዋል።ባለፈው የጸደይ ወር 220 ሆቴሎች ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞችን ለማስተናገድ እንደዋሉ ኤግል ተናግረዋል። ከሀምሌው ጠቅላላ ምርጫ በኋላ 14 ተጨማሪ ሆቴሎች ለዚሁ አገልግሎት እንደዋሉና ሰባቱ ደግሞ መዘጋታቸውን አክለዋል። የሀገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ለጥገኝነት ጠያቂዎች ድጋፍ በጎርጎሮሳዊያኑ 2023-2024 የበጀት አመት 4.7 ቢሊዮን ፓውንድ (5.75 ቢሊዮን ዶላር) እንዳወጣና ከዚህ ውስጥ 3 ቢሊዮን ፓውንድ (3.67 ቢሊዮን ዶላር) የሆቴል ወጪ እንደሆነ፤ የዩኬ ብሄራዊ ኦዲት ቢሮ ባለፈው ጥቅምት ወር አስታውቆ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩኬ መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያርፉበትን የሆቴል ቁጥር በመጪው መጋቢት ለመቀነስ ማቀዱ ተነገረ
የዩኬ መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያርፉበትን የሆቴል ቁጥር በመጪው መጋቢት ለመቀነስ ማቀዱ ተነገረ
Sputnik አፍሪካ
የዩኬ መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያርፉበትን የሆቴል ቁጥር በመጪው መጋቢት ለመቀነስ ማቀዱ ባለስልጣኗ ተናገሩ " በመጪዉ መጋቢት መጨረሻ ዘጠኝ ሆቴሎችን ለመዝጋት እቅድ ተይዟል፤ በስድስት ጨምሮ የነበረው የነበረው ቁጥር በመጪው መጋቢት ጥቂት ሆቴሎች... 14.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-14T19:16+0300
2025-01-14T19:16+0300
2025-01-14T22:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩኬ መንግስት ጥገኝነት ጠያቂዎች የሚያርፉበትን የሆቴል ቁጥር በመጪው መጋቢት ለመቀነስ ማቀዱ ተነገረ
19:16 14.01.2025 (የተሻሻለ: 22:14 14.01.2025)
ሰብስክራይብ