የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በ2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ተገለጸዩንሃፕ ሚዲያ የደቡብ ኮሪያ ብሄራዊ የደህንነት አገልግሎት ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ፤ ጉብኝት አሁን ላይ በሰሜን ኮሪያ መንግስት እየታሰበበት ነው። የደቡብ ኮሪያው ሚዲያ ጨምሮ እንደዘገበዉ ጉብኝቱ የሁለተኛው የአለም ጦርነት ድል 80ኛ አመት በሚዘከርበት በወርሃ ግንቦት ሊሆን ይችላል የሚል ግምት ተሰጥቷል።የክሬሚሊን ቃል አቀባይ የሰሜን ኮሪያውን መሪ ጉብኝት አስመልክቶ ቀደም ሲል በሰጡት አስተያየት በጎረቤት ሀገራት ጋር መካከል በከፍተኛና በጣም ከፍተኛ ደረጃ ባለስልጣናት የሚደረጉ ተደጋጋሚ ጉብኝቶች የተለመዱ ናቸው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በ2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በ2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ሪፖርቶች ገለፁዩናፕ ሚዲያ የደቡብ ኮሪያን ብሄራዊ የደህንነት አገልግሎት ምንጮች ጠቅሶ እንደዘገበዉ ፤ ይህ ጉብኝት አሁን ላይ በሰሜን ኮሪያ አመራር... 14.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-14T18:05+0300
2025-01-14T18:05+0300
2025-01-14T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በ2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ሩሲያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ
18:05 14.01.2025 (የተሻሻለ: 21:14 14.01.2025)
ሰብስክራይብ