#sputnikviral | ሎስ አንጀለስን እያወደመ የሚገኘው ሰደድ እሳት ተንቀሳቃሽ ምስል ከሆረር ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንጫቢ ይመስላልከተማዋ በሰአት 110 ኪሜ የሚጓዘዉን እሳት እጠበቀች ሲሆን ይህም እሳቱን ይበልጥ ያቀጣጥለዋል የአሜሪካን የአየር ሁኔታ አገልገሎት እንዳሳወቀዉ።ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የእሳት አገልግሎቱን እና የአካባቢው ባለስልጣናትን ተናግረዋቸዋል። " እነዚህ ብቃት የሚጎድላቸው ፖለቲከኞች እንዴት መውጣት እንዳለባቸው አያውቁም " በማለት ትራምፕ ትሩዝ ተብሎ በሚጠራው የራሳቸው የማህበራዊ ትስስር ገፅ ፅፈዋል። እጅግ በጣም አውዳሚ የሆነዉ የሎስአንጀለስ ሰደድ እሳት እስካሁን 24 ሰዎችን ለሞት ዳርጓል ፤ ውድመቱ 12,000 የከተማውን የተለያዩ ተቋማት እና መኖሪያ ቤቶችን ያወደመ ሲሆን 155 ስኩዌር ኪሎሜትር የሸፈነ ነው በማለት ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ኤቢሲ የዜና ተቋም እንደዘገበዉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | ሎስ አንጀለስን እያወደመ የሚገኘው ሰደድ እሳት ተንቀሳቃሽ ምስል ከሆረር ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንጫቢ ይመስላል
#sputnikviral | ሎስ አንጀለስን እያወደመ የሚገኘው ሰደድ እሳት ተንቀሳቃሽ ምስል ከሆረር ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንጫቢ ይመስላል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | ሎስ አንጀለስን እያወደመ የሚገኘው ሰደድ እሳት ተንቀሳቃሽ ምስል ከሆረር ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንጫቢ ይመስላልከተማዋ በሰአት 110 ኪሜ የሚጓዘዉን እሳት እጠበቀች ሲሆን ይህም እሳቱን ይበልጥ ያቀጣጥለዋል የአሜሪካን የአየር... 14.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-14T16:59+0300
2025-01-14T16:59+0300
2025-01-14T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | ሎስ አንጀለስን እያወደመ የሚገኘው ሰደድ እሳት ተንቀሳቃሽ ምስል ከሆረር ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንጫቢ ይመስላል
16:59 14.01.2025 (የተሻሻለ: 17:14 14.01.2025)
ሰብስክራይብ