የምእራቡ አለም በቅኝ ግዛት ዘመን እንዳደረገው አሁንም ተጋላጭ ሁኔታዎችን በመጠቀም አፍሪካን መዝረፍ አይችልም በማለት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላቭሮቭ ተናገሩ "ከአዲሱ የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት አደረጃጀት ጋር በመሆን የምእራቡ አለም እንዲረዳ የምንፈልገው፤ ከአሁን በኋላ ለብዙ ክፍለ ዘመኖች ሲያድርጉት እንደነበረው ከአፍሪካ፣ ኤሲያ እና ደቡብ አሜሪካ ሀገራት ጥሬ ሀብቶችን በመዝረፍ በሌሎች ትከሻ መኖር እንደማይችሉ ነው። የጥቅም እኩልነት እንዲኖር እንፈልጋለን" በማለት ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምእራቡ አለም በቅኝ ግዛት ዘመን እንዳደረገው አሁንም ተጋላጭ ሁኔታዎችን በመጠቀም አፍሪካን መዝረፍ አይችልም በማለት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላቭሮቭ ተናገሩ
የምእራቡ አለም በቅኝ ግዛት ዘመን እንዳደረገው አሁንም ተጋላጭ ሁኔታዎችን በመጠቀም አፍሪካን መዝረፍ አይችልም በማለት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላቭሮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የምእራቡ አለም በቅኝ ግዛት ዘመን እንዳደረገው አሁንም ተጋላጭ ሁኔታዎችን በመጠቀም አፍሪካን መዝረፍ አይችልም በማለት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላቭሮቭ ተናገሩ "ከአዲሱ የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት አደረጃጀት ጋር በመሆን የምእራቡ አለም እንዲረዳ... 14.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-14T13:04+0300
2025-01-14T13:04+0300
2025-01-14T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምእራቡ አለም በቅኝ ግዛት ዘመን እንዳደረገው አሁንም ተጋላጭ ሁኔታዎችን በመጠቀም አፍሪካን መዝረፍ አይችልም በማለት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ላቭሮቭ ተናገሩ
13:04 14.01.2025 (የተሻሻለ: 13:44 14.01.2025)
ሰብስክራይብ