የዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን የቻይና ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ስታንዳርድ ቻርተርድ ላይ ማዕቀብ ጣለየዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን (SEC) የብሪታንያው ባንክ ስታንዳርድ ቻርተር፤ በቻይና የሪል እስቴት ቀውስ ወቅት በቻይናው የሲኖ-ኦሸን ገንቢ ድርጅት የተሰጡ ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ማዕቀብ ጣለበት። በጎርጎሮሳውያኑ መጋቢት 2022 የተሸጡት ቦንዶች ከአንድ ዓመት በኋላ ኪሳራውን መክፈል አልመቻላቸው እና ዋጋ ቢስ ሆነው መቅረታቸውን የምዕራባዊያን ሚዲያ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን ባንኩ ቁልፍ መረጃን አለማሳወቁን እና የዛምቢያን ህጎች በመጣስ ትክክል ባልሆኑ መንገድ ሁሉንም አደጋዎች ደንበኛው ላይ በመጣል የኮንትራት አንቀጾችን መጠቀሙን ገልጿል።ስታንዳርድ ቻርተርድ ህግን ለማክበር ያለውን ቁርጠኝነት በመግለጽ ውሳኔው ላይ ይግባኝ ለማለት ማቀዱ ተዘግቧል። ባንኩ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ያለውን የሀብት እና የችርቻሮ ሥራን እያቋረጠ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን የቻይና ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ስታንዳርድ ቻርተርድ ላይ ማዕቀብ ጣለ
የዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን የቻይና ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ስታንዳርድ ቻርተርድ ላይ ማዕቀብ ጣለ
Sputnik አፍሪካ
የዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን የቻይና ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ስታንዳርድ ቻርተርድ ላይ ማዕቀብ ጣለየዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን (SEC) የብሪታንያው ባንክ ስታንዳርድ ቻርተር፤ በቻይና የሪል እስቴት ቀውስ ወቅት በቻይናው... 13.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-13T21:07+0300
2025-01-13T21:07+0300
2025-01-13T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዛምቢያ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ኮሚሽን የቻይና ቦንዶችን በተሳሳተ መንገድ በመሸጡ ስታንዳርድ ቻርተርድ ላይ ማዕቀብ ጣለ
21:07 13.01.2025 (የተሻሻለ: 21:44 13.01.2025)
ሰብስክራይብ