የቻድ ገዢዉ ፓርቲ የህግ አውጪውን ምርጫ 65.96 በመቶውን የፖርላማ ወንበር በማግኘት ማሸነፉን የቅድሚያ ውጤቶች አሳዩ የፕሬዝዳንት ማሃመት ኢድሪስ ዴቤይ ፓርቲ የሆነው ገዢው የ ፓትሮይትክ ሳሊቬሽን ሙቭመንት (ኤምፕስ) ፓርቲ በብሄራዊ ጉባኤ ውስጥ ከነበሩት 188 መቀመጫዎች 124 አሸንፏል በብሄራዊ ምርጫ አስተዳደር ኤጀንሲ ጌዜአዊ ውጤት መሰረት። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፓሂሚ ፓዳኬ ፓርቲ የሆነው ፤ ናሽናል ራሊ ኦፍ ቻዳያን ዲሞክራትስ (አርኤንድት) በ12 መቀመጫዎች ኤምፕስ ይከተላል ።ዘ ራሊ ፎር ዲሞክራሲ ኤንድ ፕሮግረስ እና ዘ ናሽናል ዩኒየን ፎር ዲሞክራሲ ኤንድ ሪኔዋል በቅደምተከተል ስምንት እና ሰባት መቀመጫዎችን አሸንፈዋል።የፓርላማ ምርጫ አሸናፊ የሚታወቀዉ በምርጫው 51.56 በመቶ መያዝ ሲችል ነው። ባለፈው ታህሳስ 20 በተካሄደው የህግ አውጭ ምርጫ ላይ በግምት ስምንት ሚሊዩን ቻዳውያን መሳተፋቸው የተዘገበ ሲሆን በተመሳሳይ ሰአት የክልሎች እና የአካባቢ ባለስልጣናት ምርጫ ተደርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻድ ገዢዉ ፓርቲ የህግ አውጪውን ምርጫ 65.
የቻድ ገዢዉ ፓርቲ የህግ አውጪውን ምርጫ 65.
Sputnik አፍሪካ
የቻድ ገዢዉ ፓርቲ የህግ አውጪውን ምርጫ 65.96 በመቶውን የፖርላማ ወንበር በማግኘት ማሸነፉን የቅድሚያ ውጤቶች አሳዩ የፕሬዝዳንት ማሃመት ኢድሪስ ዴቤይ ፓርቲ የሆነው ገዢው የ ፓትሮይትክ ሳሊቬሽን ሙቭመንት (ኤምፕስ) ፓርቲ በብሄራዊ ጉባኤ ውስጥ... 13.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-13T18:42+0300
2025-01-13T18:42+0300
2025-01-13T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий