የኢራን-ሩሲያ ሁሉን አቀፍ የትብብር ስምምነት 47 አንቀፆች አሉት ሲሉ የኢራን አምባሳደሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የኢራን-ሩሲያ ሁሉን አቀፍ የትብብር ስምምነት 47 አንቀፆች አሉት ሲሉ የኢራን አምባሳደሩ ተናገሩ "ስምምነቱ መግቢያ እና 47 አንቀጾች አሉት። የስምምነቱ መፈረም እና ወደ ትግበራ መግባት በሀገራቱ መሀከል ያለውን ትብብር በሁሉም መንገድ ያሳድገዋል" ሲሉ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዜም ጃላሊ ተናግረዋል። የሩሲያ-ኢራን ስምምነት ጥር 9 ቀን የሁለቱ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች በሞስኮ በሚያደርጉት ድርድር እንደሚፈረም አምባሳደሩ ከዚህ በፊት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0