የብሪክስ አጋር ሀገር የሆነችው ኡጋንዳ የብሪክሲን አጋርነት እንደ የልማት እድል አንደምታየው ሚኒስትሩ ተናገሩ "አባል የሆንበት ድርጅት በኢንዱስትሪያቸው ከፍተኛ ደረጃ የደረሱ ሀገራት ስብስብ ነው። ብሪክስ ከዘመናዊ ቴክኖሎጂያቸው እና ፈጠራዎቻቸው ወሳኝ ትምህርት እንድንቀስም እድሉን ፈጥሮልናል። ይህም መረጃን እና ፈጠራን በመጠቀም ለህብረተሰብ ለውጥ ይጠቅመናል" በማለት የኡጋንዳ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ሙሊምባ ለቻይና ሚዲያ ተናግረዋል። በብሪክስ አጋርነቷ ኡጋንዳ ያላትን ሰፊ የኃይል እና የማእድን ሀብት ተጠቅማ ከብሪክስ ሀገራት ኢንቨስትመንት በመሳብ የስራ እድል መፍጠር እንደምትችልም የኡጋንዳው ባለስልጣን ተናግረዋል። እንደ ሙሊምባ ገለፃ አጋርነቱ ብዙ ሁኔታዎችን ከሚያስቀምጡት የምእራባውያን የፋይናንስ ተቋማት አማራጭ የፋይናንስ ምንጭ ያቀርባል። ባለፈዉ ረብዑ ብሪክስን በአጋርነት ከተቀላቀሉት ዘጠኝ ሀገራት ኡጋንዳ አንዷ ናት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ አጋር ሀገር የሆነችው ኡጋንዳ የብሪክሲን አጋርነት እንደ የልማት እድል አንደምታየው ሚኒስትሩ ተናገሩ
የብሪክስ አጋር ሀገር የሆነችው ኡጋንዳ የብሪክሲን አጋርነት እንደ የልማት እድል አንደምታየው ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ አጋር ሀገር የሆነችው ኡጋንዳ የብሪክሲን አጋርነት እንደ የልማት እድል አንደምታየው ሚኒስትሩ ተናገሩ "አባል የሆንበት ድርጅት በኢንዱስትሪያቸው ከፍተኛ ደረጃ የደረሱ ሀገራት ስብስብ ነው። ብሪክስ ከዘመኘ ቴክኖሎጂያቸው እና ፈጠራቸው ወሳኝ... 13.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-13T12:18+0300
2025-01-13T12:18+0300
2025-01-13T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የብሪክስ አጋር ሀገር የሆነችው ኡጋንዳ የብሪክሲን አጋርነት እንደ የልማት እድል አንደምታየው ሚኒስትሩ ተናገሩ
12:18 13.01.2025 (የተሻሻለ: 15:14 13.01.2025)
ሰብስክራይብ