የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ አንድ ቢሊዮን ሌትር የማጣራት አቅም ያላቸው ስምንት ታንከሮችን እየገነባሁ ነው አለ"ከውጭ ሀገር የነዳጅ ድፍድፍ ማስገባት ከሀገር ውስጥ ከመግዛት የተሻለ ነው ፤ ምክንያቱም ከሀገር ውስጥ ገበያ መግዛት ካቆምን የሀገር ውስጥ ድፍድፍ ክምችታችን ያድጋል። በዚህ ምክንያት ስምንት አንድ ቢሊዩን ሌትር ( 6.3 ሚሊዮን በርሜል) የመያዝ አቅም ያላቸው በፊት ከነበረን ማጠራቀሚያ በላይ እየገነባን ነው" በማለት የዳንጎቴ ኢንዱስትሪዎች ምክትል ፕሬዝዳንት ዴቫኩማር ኤድዊን የአፍሪካ ፖሎቲካ እና ቢዝነስ መፅሄት ለሆነው የአፍሪካ ሪፖርተር ተናግረዋል። አሁን ላይ ያሉት 20 የነዳጅ ማጣሪያዎች ያሉ ሲሆን 2.4 ቢሊዩን ሌትር የማጣራት አቅም አላቸው ፤ ተጨማሪ ማጣሪያዎቹ የማጣሪያውን አቅም በጠቅላላ ወደ 3.4 ቢሊዩን ሌትር በ41.67 በመቶ ያሳድገዋል። ኤድዊን ጨምሮም ከስምንቱ ታንኮች የአራቱን መጠናቀቅ ተናግረዋል። እንደ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ገለፃ ይህ የማጠራቀሚያ ማስፋፊያ ያስፈለገው ፤ የናይጄሪያ ብሄራዊ ፔትሮልየም ድርጅት የሚያቀርበዉ ድፍድፍ የማያስተማምን በመሆኑ ማጣሪያው ከውጭ የሚገባ ምርት ላይ እንዲመረኮዝ አድርጎታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ አንድ ቢሊዮን ሌትር የማጣራት አቅም ያላቸው ስምንት ታንከሮችን እየገነባሁ ነው አለ
የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ አንድ ቢሊዮን ሌትር የማጣራት አቅም ያላቸው ስምንት ታንከሮችን እየገነባሁ ነው አለ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ አንድ ቢሊዮን ሌትር የማጣራት አቅም ያላቸው ስምንት ታንከሮችን እየገነባሁ ነው አለ"ከውጭ ሀገር የነዳጅ ድፍድፍ ማስገባት ከሀገር ውስጥ ከመግዛት የተሻለ ነው ፤ ምክንያቱም ከሀገር ውስጥ ገበያ መግዛት ካቆምን የሀገር... 13.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-13T11:05+0300
2025-01-13T11:05+0300
2025-01-13T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናይጄሪያው ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ አንድ ቢሊዮን ሌትር የማጣራት አቅም ያላቸው ስምንት ታንከሮችን እየገነባሁ ነው አለ
11:05 13.01.2025 (የተሻሻለ: 11:44 13.01.2025)
ሰብስክራይብ