ኮሞሮስ የፓርላማ ምርጫ እሁድ ታካሂዳለች

ሰብስክራይብ
ኮሞሮስ የፓርላማ ምርጫ እሁድ ታካሂዳለች የህንድ ውቅያኖስ የደሴቶች ስብስብ የሆነችው ኮሞሮስ 33 መቀመጫዎች ላሉት ፓርላማ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ እሁድ ታካሂዳለች። በነጠላ የምርጫ ክልሎች 24 አባላት በቀጥታ የሚመረጡ ሲሆን የተቀሩት ዘጠኙ ደግሞ በሶስት የኮሞሮስ ጉባኤዎች ይመረጣሉ። አንድ ፓርቲ አብላጫ ድምጽ ለማግኘት 17 መቀመጫዎች ያስፈልጉታል። ከፈረንጆቹ 1999 ጀምሮ በስልጣን ላይ የቆዩት የወቅቱ ፕሬዝዳንት አዛሊ አሱማኒ፤ በጥር 2024ቱ ምርጫ ለአራተኛ ጊዜ መመረጣቸውን ተከትሎ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው እንደማይሳተፉ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0