#sputnikviral | 🪖 ኢራን የምድር ውስጥ የባህር ኃይል ሚሳኤል ጣቢያ ይፋ አደረገች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | 🪖 ኢራን የምድር ውስጥ የባህር ኃይል ሚሳኤል ጣቢያ ይፋ አደረገች የእስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሆሴን ሳላሚ አርብ እለት ጣቢያውን ጎብኝተዋል። ጣቢያው በተራራ ላይ እንደሚገኝ እና በቅርቡ እስራኤል ላይ ጥቃት ለማካሄድ እንደዋለ፤ የጣቢያውን ትክክለኛ ቦታ ሳይገልፅ የኢራን ሚዲያ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0