ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ድረስ በመውጣት በፍጹም የበላይነት የዱባይ ማራቶንን አጠናቅቀዋል። በሴቶች አትሌት በዳቱ ሂርጳ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ ከ27 ሴኮንድ በመግባት በቀዳሚነት አጠናቃለች። በወንዶች ደግሞ አትሌት ቡቴ ገመቹ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ50 ሴኮንድ በማስመዝገብ አንደኛ ወጥቷል።ምሥሎቹ ከማህበራዊ ትሥሥር ገጾች የተገኙ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ድረስ በመውጣት በፍጹም የበላይነት የዱባይ ማራቶንን አጠናቅቀዋል። በሴቶች አትሌት በዳቱ ሂርጳ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ ከ27 ሴኮንድ... 12.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-12T11:09+0300
2025-01-12T11:09+0300
2025-01-12T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий