የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው ሼቭቼንኮ መንደር ነፃ በወጣበት ወቅት የተካሄደውን ጦርነት እና በአካባቢው በሚገኝ አንድ ሕንፃ ላይ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ የሚያሳይ ምስል ለቋል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው ሼቭቼንኮ መንደር ነፃ በወጣበት ወቅት የተካሄደውን ጦርነት እና በአካባቢው በሚገኝ አንድ ሕንፃ ላይ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ የሚያሳይ ምስል ለቋል ሚኒስቴሩ መንደሩ በ "ማእከል" የጦር ክፍል አባላት ነፃ እንደወጣ ቅዳሜ እለት አስታውቋል። የሩሲያ ጦር የዩክሬን ጦር የለቀቃቸውን ቦታዎች የሚያሳይ ምስልም አጋርቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0