የትራፊክ ፍሰትና የፀጥታ ሁኔታ የሚቆጣጠር የሰው አልባ አውሮፕላን ስምሪት በአዲስ አበባ ሊጀመር እንደሆነ ተገለጸ

ሰብስክራይብ
የትራፊክ ፍሰትና የፀጥታ ሁኔታ የሚቆጣጠር የሰው አልባ አውሮፕላን ስምሪት በአዲስ አበባ ሊጀመር እንደሆነ ተገለጸ በቅርቡ የሚከበረውን የጥምቀት በዓል እና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም ለማጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። የድሮን ስምሪቱ በአዲስ አበባ የሚያጋጥሙ የተሽከርካሪ እቃዎችና የሞባይል ስርቆቶችን ለመከላከል እና ህዝቡ እና ቱሪስቶች በነፃነት መንቀሳቀስ እንዲችሉ እንደሚያግዝ ተጠቁሟል። የድሮን ስምሪቱ በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0