ባይደን ካማላ ሃሪስ ከአራት ዓመት በኋላ ለፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር ብቁ ናቸው አሉ

ሰብስክራይብ
ባይደን ካማላ ሃሪስ ከአራት ዓመት በኋላ ለፕሬዝዳንትነት ለመወዳደር ብቁ ናቸው አሉ "ከአራት ዓመት በኋላ እንደገና ለመወዳደር ብቁ ነች ብዬ አስባለሁ። ውሳኔው የእርሷ ነው" ሲሉ በዋይት ሀውስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ባይደን ፉክክሩን ለማቋረጥ መወሰናቸውን ተከትሎ፤ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ በመሆን ለ2024ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተወዳድረዋል። ምርጫውን ጥር 12 ቀን የሚሾሙት ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ አሸንፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0