በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የጀርመን የጂኦሳይንስ ምርምር ማዕከል አስታወቀ የጀርመን የጂኦሳይንስ ምርምር ማዕከል እንደገለጸው፤ ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በስተምስራቅ ክፍል በሬክተር ስኬል 5.2 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ቅዳሜ ማለዳ ተከስቷል። ማዕከሉ የመሬት መንቀጥቀጡ ጥልቀት እንደሌለውና 10 ኪ.ሜ. የሚደርስ እንደሆነ ገልጿል። በአቅራቢያው ያለ እሳተ ገሞራ በዓመቱ መጀመሪያ የፍንዳታ ምልክቶችን ማሳየት ከጀመረ ወዲህ፤ ክልሉ በተደጋጋሚ በአነስተኛ ርዕደ መሬቶች ተመቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የጀርመን የጂኦሳይንስ ምርምር ማዕከል አስታወቀ የጀርመን የጂኦሳይንስ ምርምር ማዕከል እንደገለጸው፤ ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በስተምስራቅ ክፍል በሬክተር ስኬል 5.2 ሆኖ... 11.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-11T12:32+0300
2025-01-11T12:32+0300
2025-01-11T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий