ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግሪንላንድ ነዋሪዎች ደሴቱን እንዲገዙ ሲጠይቋቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቀቁ

ሰብስክራይብ
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግሪንላንድ ነዋሪዎች ደሴቱን እንዲገዙ ሲጠይቋቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቀቁ "ዴንማርክ፤ እኛን አትንከባከበንም" ያለው ግሪንላንዳዊ አሜሪካ ደሴቱን ብትገዛ የትምህርት እና የጤና ስርዓት ይሻሻላል ሲል ተናግሯል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር በቅርቡ ግሪንላንድን በጎበኘበት ወቅት የተቀረጸ ነው። "ልጄን ዶን ጁንየርን እና ሌሎች ተወካዮችን በጥሩ ሁኔታ ስለተቀበላችሁ ለድንቁ የግሪንላንድ ህዝብ ምስጋና አቀርባለሁ። በቅርቡ በድጋሚ እንገናኛለን" ሲሉ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0