የጥር 10 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 በሁቲዎች ቁጥጥር ስር የምትገኘው የየመን ዋና ከተማ ሰነዓ ጥቃት እንደተፈጸመባት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። 🟠 99 ሺህ ቶን ነዳጅ የጫነ የፓናማ ባንዲራን የምታውለበልብ ኢቨንቲን የተባለች መርከብ ከጀርመን ሩገን ደሴት በስተሰሜን በባልቲክ ባህር ተንሳፋ አቅጣጫ እንደቀየረች ተገለጸ። መርከቧ የመንቀሳቀስ አቅሟን ብታጣም፤ ለጊዜው የመርከብ ሰራተኞቹን ማስወጠት አስፈላጊ ሆኖ እንዳልተገኘ የጀርመን ባህር የአደጋ ግዜ እዝ ተናግሯል። 🟠 ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግሪንላንድ ነዋሪዎች ደሴቱን እንዲገዙ ጠይቀውኛል ብለው የለቀቁት ቪዲዮ፤ የፕሬዝዳንቱ ሰዎች በገንዘብ የደለሏቸው ቤት አልባ ሰዎች እንደተሳተፉበት መርምሬ ደርሼበታለሁ ሲል አንድ የዴንማርክ ቲቪ አስታወቀ። 🟠 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ጥሪ ስላልደረሳቸው፤ በዶናልድ ትራምፕ የሹመት ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ጥሪ ስላልቀረበላቸው በዝግጅቱ ላይ የመገኘት እቅድ እንደሌላቸው የአውሮፓ ኮሚሽን ገለጸ። 🟠 ኒኮላስ ማዱሮ ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት በመሆን ተሰየሙ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጥር 10 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦
የጥር 10 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የጥር 10 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 በሁቲዎች ቁጥጥር ስር የምትገኘው የየመን ዋና ከተማ ሰነዓ ጥቃት እንደተፈጸመባት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። 🟠 99 ሺህ ቶን ነዳጅ የጫነ የፓናማ ባንዲራን የምታውለበልብ ኢቨንቲን የተባለች መርከብ ከጀርመን... 10.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-10T19:45+0300
2025-01-10T19:45+0300
2025-01-10T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий