በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የተፈጸመው ጥቃት የግድያ ሙከራ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ በፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥቱ ላይ የተነጣጠረውን ጥቃት አስመልክቶ ጥር 10 ቀን ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ "የዚህ ከንቱ ሙከራ ፈጻሚዎች ሃሳባቸው የእኔን ህይወት ማጥፋት ነበር። ሆኖም በፕሬዝዳንታዊ ዘቦች ጀግንነት፣ ንቃት እና ወኔ ተወግደዋል" ብለዋል። ፕሬዝዳንት ኢትኖ ድርጊቱን “የማተራመስ ሙከራ” ሲሉም ገልፀውታል። ታህሳስ 30 አመሻሽ “24 ክፉ ዓላማ ያነገቡ ግለሰቦች ተሽከርካሪያቸው ብልሽት እንደገጠመው አስመስለዋል” ሲል አቃቤ ህግ አስታውቋል። ከዚያም በቤተ-መንግሥቱ መግቢያ በር ላይ የነበሩትን በርካታ ጠባቂዎች በቢላዋ አጥቅተዋል። በምላሹም 18 አጥቂዎች ሲገደሉ ስድስቱ ደግሞ ቆስለዋል። አንድ የፕሬዝዳንታዊ ዘብ ሲገደል፤ ሌሎች ሶስት ዘቦች ከነዚህም ውስጥ ሁለቱ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የተፈጸመው ጥቃት የግድያ ሙከራ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የተፈጸመው ጥቃት የግድያ ሙከራ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የተፈጸመው ጥቃት የግድያ ሙከራ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ በፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥቱ ላይ የተነጣጠረውን ጥቃት አስመልክቶ ጥር 10 ቀን ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ "የዚህ... 10.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-10T18:20+0300
2025-01-10T18:20+0300
2025-01-10T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ላይ የተፈጸመው ጥቃት የግድያ ሙከራ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
18:20 10.01.2025 (የተሻሻለ: 18:44 10.01.2025)
ሰብስክራይብ