ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ጥር 2 ቀን በይፋ ወደ ሥራ ገብቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበያው ወደ ሥራ መግባት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምህዳር ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ 500 ሚሊዮን ብር (4 ሚሊዮን ዶላር) ለመሰብሰብ አቅዶ፤ ከ1.26 ቢሊዮን ብር በላይ ወይም ወደ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲሱ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጥላሁን ካሳሁን በነሃሴ ወር ተናግረዋል። ሀገሪቱ እ.አ.አ ከ1974 ዓ.ም ጀምሮ የአክሲዮን ገበያ አልነበራትም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች
ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ጥር 2 ቀን በይፋ ወደ ሥራ ገብቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበያው ወደ ሥራ መግባት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ... 10.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-10T17:01+0300
2025-01-10T17:01+0300
2025-01-10T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከአምስት አስርት ዓመታት ቆይታ በኋላ የአክሲዮን ገበያ በይፋ አስጀመረች
17:01 10.01.2025 (የተሻሻለ: 17:44 10.01.2025)
ሰብስክራይብ