ቻይና ለአፍሪካ 140 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች "ለጋራ ደህንነት አጋርነቶችን ለማጠናከር እንሰራለን እንዲሁም [...] 6,000 ወታደሮችን እና 1,000 የፖሊስ እና የህግ አስከባሪዎችን ለአፍሪካ ሀገራት በማሰልጠን ድጋፍ እናደርጋለን" ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከናይጄሪያ አቻቸው ዩሱፍ ቱጋር ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። በመስከረም 2024 በቻይና-አፍሪካ የትብብር መድረክ ላይ ለአፍሪካ 49 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግ ይፋ መደረጉን በመጥቀስ፤ ቻይና የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ደህንነት በልማት ለማረጋገጥ ቁርጠኛ መሆኗን ዋንግ ዪ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቻይና ለአፍሪካ 140 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች
ቻይና ለአፍሪካ 140 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች
Sputnik አፍሪካ
ቻይና ለአፍሪካ 140 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች "ለጋራ ደህንነት አጋርነቶችን ለማጠናከር እንሰራለን እንዲሁም [...] 6,000 ወታደሮችን እና 1,000 የፖሊስ እና የህግ አስከባሪዎችን ለአፍሪካ ሀገራት በማሰልጠን ድጋፍ... 10.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-10T15:47+0300
2025-01-10T15:47+0300
2025-01-10T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий