የጥር 2 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 በሎስ አንጀለስ በደረሰው የእሳት አደጋ የሟቾች ቁጥር 10 የደረሰ ሲሆን በንብረት ላይ ከ135 እስከ 150 ቢሊዮን ዶላር ጉዳት ሳይደርስ እንደሚቀር ተገምቷል። 🟠 የአውሮፓ ህብረት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ከያዙ በኋላ በጆ ባይደን የተወሰዱ በርካታ ጸረ-ሩሲያ አዋጆችን እና ማዕቀቦችን ሊሰርዙ ይችላሉ ብሎ ያምናል ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ያጣቀሷቸው ምንጮች ጠቁመዋል። 🟠 የሀገሪቱን መንግስት የሚመራ የካናዳ ሊበራል ፓርቲ አዲስ መሪ ምርጫ የካቲት 30 ይካሄዳል። 🟠 በሩሲያ ዶንዬትስክ የሚገኝ ሱፐርማርኬት በዩክሬን ጦር ተመትቶ ሁለት ሰዎች መቁሰላቸውን የቅድሚያ መረጃዎች አመልክተዋል። 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ 40 የዩክሬን ድሮኖችን በአንድ ሌሊት በሩሲያ ግዛት ላይ ማውደሙን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጥር 2 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
የጥር 2 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የጥር 2 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 በሎስ አንጀለስ በደረሰው የእሳት አደጋ የሟቾች ቁጥር 10 የደረሰ ሲሆን በንብረት ላይ ከ135 እስከ 150 ቢሊዮን ዶላር ጉዳት ሳይደርስ እንደሚቀር ተገምቷል። 🟠 የአውሮፓ ህብረት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት... 10.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-10T11:37+0300
2025-01-10T11:37+0300
2025-01-10T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий