የጥር 1 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦

ሰብስክራይብ
የጥር 1 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ከቻይናው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቅርቡ የስልክ ውይይት ለማድረግ ማቀዳቸውን ገለፁ። 🟠 የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ የነዳጅ ማመላለሻ ጉዳይ ካልተፈታ ኪዬቭ ላይ የበቀል እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ። 🟠 በ2024 አውሮፓ ከፍተኛ መጠን ያለው ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ (17.8 ሚሊዮን ቶን) ከሩሲያ እንደገዛች የብሪታንያ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። 🟠 በፈረንሳይ በ2024 ብቻ ከ66,000 በላይ ኩባንያዎች መክሰራቸውንና ይህም ከ2009 ወዲህ ከፍተኛው እንደሆነ የቢፒሲኢ ኦብዘርቫቶሪ መረጃ አሳይቷል። 🟠 አሜሪካ 500 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ወታደራዊ ዕርዳታ ለዩክሬን እንደምትመድብ የፔንታጎን ኃላፊ ተናገሩ። 🟠 በሎስ አንጀለስ ከባድ የእሳት ቃጠሎ በተከሰተበት ወቅት ባለስልጣናት ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ መስጠታቸውን የዶናልድ ትራምፕ ልጅ ነቀፈ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0