የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ቁልፍ ሚኒስትሮችን ሾሙ የጋና ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ፤ ቻርተርድ አካውንታንት እና የፓርላማ መሪ ካሲየል አቶ ፎርሰንን የፋይናንስ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን የፕሬዝዳንቱ መግለጫ ጠቁሟል። ፕሬዝዳንት ማሃማ የማክሰኞውን በዓለ ሲመት ተከትሎ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን እና የስራ እድል ፈጠራን ለመቅረፍ ቡድናቸውን በፍጥነት እያዋቀሩ ሲሆን፤ ጆን አብዱላይ ጂናፖርን የኢነርጂ ሚኒስትር እንዲሁም ዶሚኒክ አኩሪቲንጋ አዪን ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና የፍትህ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል። በትውልድ እጅግ የከፋ ቀውስ የወረሰው የማሃማ አዲሱ መንግሥት፤ ለኢኮኖሚው ማገገም እና መረጋጋት ቅድሚያ ሰጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ቁልፍ ሚኒስትሮችን ሾሙ
የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ቁልፍ ሚኒስትሮችን ሾሙ
Sputnik አፍሪካ
የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ቁልፍ ሚኒስትሮችን ሾሙ የጋና ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ፤ ቻርተርድ አካውንታንት እና የፓርላማ መሪ ካሲየል አቶ ፎርሰንን የፋይናንስ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን የፕሬዝዳንቱ መግለጫ ጠቁሟል። ፕሬዝዳንት ማሃማ... 09.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-09T18:47+0300
2025-01-09T18:47+0300
2025-01-09T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий