በምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ወደ አፍሪካ የሚላከው እህል ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ "በ12 ወራት ውስጥ 514,000 ቶን እህል ከምእራብ ሳይቤሪያ ባቡር ጣቢያ ወደ ኩባ፣ ሞሮኮ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ቱኒዚያ ተልኳል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በዘጠኝ እጥፍ ብልጫ አለው" ብሏል የምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ በሰጠውን መግለጫ። የምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ዕለታዊ የእህል ጭነት መጠን በ2024 302 ፉርጎዎችን በ24 ሰዓታት ውስጥ በመጫን ክብረ ወሰን ሰብሯል። የቀድሞው ሪከርድ የተመዘገበው ከሦስት ዓመታት በፊት በ2021 መጨረሻ ነበር። በናይጄሪያ የሩሲያ የንግድ ተወካይ ማክሲም ፔትሮቭ፤ በሚቀጥሉት ዓመታት ከሩሲያ ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር የሚላከው እህል እና ማዳበሪያ በብዙ እጥፍ ይጨምራል ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ወደ አፍሪካ የሚላከው እህል ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
በምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ወደ አፍሪካ የሚላከው እህል ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
Sputnik አፍሪካ
በምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ወደ አፍሪካ የሚላከው እህል ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ "በ12 ወራት ውስጥ 514,000 ቶን እህል ከምእራብ ሳይቤሪያ ባቡር ጣቢያ ወደ ኩባ፣ ሞሮኮ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ቱኒዚያ ተልኳል። ይህም ካለፈው ዓመት... 09.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-09T17:05+0300
2025-01-09T17:05+0300
2025-01-09T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በምዕራብ ሳይቤሪያ የባቡር ሐዲድ ወደ አፍሪካ የሚላከው እህል ባሳለፍነው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
17:05 09.01.2025 (የተሻሻለ: 17:44 09.01.2025)
ሰብስክራይብ