መርዛማ ዱቄት የያዙ ፖስታዎች ወደ ቤልጂየም ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ መላካቸውን የአውሮፓ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

ሰብስክራይብ
መርዛማ ዱቄት የያዙ ፖስታዎች ወደ ቤልጂየም ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ መላካቸውን የአውሮፓ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ ከመርዛማ ንጥረ ነገሩ ጋር የተነካካ አንድ ሰራተኛ ሆስፒታል ገብቷል። ላኪው እስካሁን እንዳልታወቀ የመገናኛ ብዙሃኑ ዘገባ አመላክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0