ቬንዙዌላ የአሜሪካ፣ ኮሎምቢያ እና ዩክሬን ቅጥረኞችን ያዘች ሁለት አሜሪካውያን፣ ሁለት ኮሎምቢያውያን እና ሶስት ዩክሬናውያንን ጨምሮ፤ ሰባት የውጪ ቅጥረኞች ቬንዙዌላ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የተናገሩት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ፤ በሀገሪቱ ከዚህ በፊት ከተያዙ ቅጥረኞች የአሁኖቹ ደረጃቻው ከፍ ያለ ነው ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ ለቦሊቫሪያ ጦር ኃይሎች ባደረጉት ንግግር "በቬንዙዌላ ሰላም ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም የመጡ ናቸው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቬንዙዌላ የአሜሪካ፣ ኮሎምቢያ እና ዩክሬን ቅጥረኞችን ያዘች
ቬንዙዌላ የአሜሪካ፣ ኮሎምቢያ እና ዩክሬን ቅጥረኞችን ያዘች
Sputnik አፍሪካ
ቬንዙዌላ የአሜሪካ፣ ኮሎምቢያ እና ዩክሬን ቅጥረኞችን ያዘች ሁለት አሜሪካውያን፣ ሁለት ኮሎምቢያውያን እና ሶስት ዩክሬናውያንን ጨምሮ፤ ሰባት የውጪ ቅጥረኞች ቬንዙዌላ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የተናገሩት የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ፤... 09.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-09T10:15+0300
2025-01-09T10:15+0300
2025-01-09T10:54+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий